Addis Ababa City Public Service & Human Resource Development Bureau Job Portal

ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ያመለከታችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና 

ቀን    ፡  28/06/2018 ዓ.ም

ሰዓት ፡  ከጥዋቱ 2፡30

ቦታ    ፡  የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU)

የሚሰጥ ስለሆነ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱ እንድትገኙ እናሳስባለን

  • የፈተና ሰዓት እና መፈተኛ ክፍል  ቴሌግራም ቻናል ላይ ማየት ትችላላችሁ

    TELEGRAM:   https://t.me/jobs405

ክፍት የስራ መደቦች

Explore current job opportunities

Contact Us

We're here to help. Send us a message for inquiries.