የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑነን እናሳውቃለን ፡፡
ማሳሰቢያ
ምዝገባ የሚካሄደው በኦንላይ በመሆኑ በአካል ቀርቦ መመዝገብ አይፈቀድም
ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል
የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የስራ መደቦች የአገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
የመረቂቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ ያላቸው ብቻ መመዝገብ ይችላሉ
እጩ ተመዝጋቢዎች ከ2015 ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው
Explore current job opportunities
ተፈላጊ ብዛት: 3
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ፣የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ
ተፈላጊ ብዛት: 1
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በሲቪል ምህንድስና፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ በአርኪቴክቸር፣ አቻ ከተማ ፕላን፣ ከተማ ኢንጂነሪንግ፣ አቻ በድራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ
ተፈላጊ ብዛት: 1
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በሲቪል ምህንድስና፣ በመሬት አስተዳዯር፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣አርባን ፕላኒንግ፣አርባን ኢንጂነሪንግ፣ አቻ ሰርቬይንግ አቻ፤ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና እና አቻ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በወተር ኢንጂነሪንግ አቻበወተር ሳፕላይ አቻሳኒቴሽን ምህንድስና አቻወተር ሳፕላይናኢንቫይሮሜንታልምህንድስና አቻ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ
ተፈላጊ ብዛት: 4
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በሲቪል ኢንጂነሪንግ አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት አቻ፣ በአርባን ፕላኒግ አቻ፣ አርባን ኢንጅነሪግ አቻ፣ በኢንፍራስትራክቸር አቅርቦት ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ
ተፈላጊ ብዛት: 29
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ፣ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ
We're here to help. Send us a message for inquiries.